• ዘውትር የምትሄድበት ሀኪምህ እንድትታመም ይፀልያል፡፡
• ጠበቃህ ነገር እንዲያጋጥምህ እና እንድትከሰሰ ይመኛል፡፡
• ሬሳሳጥን ሻጩ ሞትህን በጉጉት ይጠብቃል፡፡
• የሰፈርህ መካኒክ መኪናህ የምትበላሽበትን ቀን ይናፍቃል፡፡
• የቤት አከራይህ የራስህን ቤት እንዳትሰራ ይሳላሉ፡፡
• የፀጉር ቤት ደንበኛህ ፀጉርህ በየጊዜው ተንጨባሮእንድታስቀይም ይፀልያል::
• የሰፈርህ ወንበዴ ግን ብዙ ብር እንድታገኝ ይመኝልሃል፡፡
በቅርቡ ይሄን ፖስት አንብበን “እንደ እናቴ ሳይሆንእንደ ሚስቴ ሃሳብ አውለኝ” የሚለውን አባባል “.. እንደ ሰፈሬ ሌባ አውለኝ” ብለን መቀየራችን አይቀርም፡፡