Tuesday, August 27, 2013

• ዘውትር የምትሄድበት ሀኪምህ እንድትታመም ይፀልያል፡፡ • ጠበቃህ ነገር እንዲያጋጥምህ እና እንድትከሰሰ ይመኛል፡፡ • ሬሳሳጥን ሻጩ ሞትህን በጉጉት ይጠብቃል፡፡ • የሰፈርህ መካኒክ መኪናህ የምትበላሽበትን ቀን ይናፍቃል፡፡ • የቤት አከራይህ የራስህን ቤት እንዳትሰራ ይሳላሉ፡፡ • የፀጉር ቤት ደንበኛህ ፀጉርህ በየጊዜው ተንጨባሮእንድታስቀይም ይፀልያል:: • የሰፈርህ ወንበዴ ግን ብዙ ብር እንድታገኝ ይመኝልሃል፡፡ በቅርቡ ይሄን ፖስት አንብበን “እንደ እናቴ ሳይሆንእንደ ሚስቴ ሃሳብ አውለኝ” የሚለውን አባባል “.. እንደ ሰፈሬ ሌባ አውለኝ” ብለን መቀየራችን አይቀርም፡፡

No comments:

Post a Comment